EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)✓ Add us as a preferred source on Google
Make a deal with EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
🔒 Paid proposals held safely in escrow — released only when the work's approved.
Known for
6.7K views
ልዩነት ያልገደበው የመረዳዳት ባህላችን፡ ለዘላቂ ልማትና ለሀገር ግንባታ ያለው ፋይዳ ኢትዮጵያ በብዙ ብሔር ብሔረሰቦች፣ ባህሎች እና እሴቶች የበለጸገች መሆኗ፣ ሕዝቧን ለዘመናት አስተስስረው እና አጽንተው ያቆዩ በርካታ ሀገር በቀል አሠራሮች እንዲኖሯት አስችሏል:: ከእነዚህም መካከል የመረዳዳት እና የትብብር ባህል ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል
6.2K views
ጳጉሜን 5፦ የነገ ቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ አቅም እና በዘመናዊ የከተሞች ግንባታ አዲስ ምዕራፍ በመክፈት የነገዋን ብሩህ የወደፊት ጊዜ በጠንካራ መሠረት ላይ እየገነባች ትገኛለች:: ጳጉሜን 5 "የነገ ቀን" ተብሎ ሲከበር፣ የቴክኖሎጂና የሳይንስ ዕድገታችንን በማፋጠን አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነታችንን የምናረጋግጥበትን ዘመናዊትና ብልጽግናዋ የተረጋገጠባትን የነገዋን ኢትዮጵያ በዕይታ ውስጥ በማስገባት ነው
6.1K views
የአዲስ አበባ ከተማ አረንጓዴ አብዮት እና የሥነ-ምኅዳር ከፍታ ተፈጥሮ ንጹሕ አየርን፣ ዝናብን እና ለምለም መሬትን በመለገስ የሰውን ልጅ ሕልውና ስትደግፍ፣ ሰው ደግሞ እሷን በመንከባከብ እና በመጠበቅ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል:: ይህንኑ የተፈጥሮ ሚዛን ለመጠበቅ በ2011 ዓ.ም የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ ሀገራዊ ንቅናቄ፣ ዛሬ ላይ የአዲስ አበባን ገጽታ በዘላቂነት እየቀየረ ይገኛል
5.7K views
በሳይንስ ሙዚዬም እየተከበረ የሚገኘው“የነገ ቀን” በምስል፡-
📣 Post reach
🔥 Top post: ልዩነት ያልገደበው የመረዳዳት ባህላችን፡ ለዘላቂ ልማትና ለሀገር ግንባታ ያለው ፋይዳ ኢትዮጵያ በብዙ · 6.7K views
Recent posts
View on Telegram ↗
🔥 Top post
ልዩነት ያልገደበው የመረዳዳት ባህላችን፡ ለዘላቂ ልማትና ለሀገር ግንባታ ያለው ፋይዳ ኢትዮጵያ በብዙ ብሔር ብሔረሰቦች፣ ባህሎች እና እሴቶች የበለጸገች መሆኗ፣ ሕዝቧን ለዘመናት አስተስስረው እና አጽንተው ያቆዩ በርካታ ሀገር በቀል አሠራሮች እንዲኖሯት አስችሏል:: ከእነዚህም መካከል የመረዳዳት እና የትብብር ባህል ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል
የባህር በር በድሮን ትርዒት
የአዲስ ዓመት ዋዜማ የድሮን ትርዒት በምስል
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት 676 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት አዲሱን የ2019 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በክልሉ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ እርምት ጊዜያቸውን ሲያሳልፉ የቆዩ 676 ታራሚዎችን በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን አስታወቀ:: ከእስር እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ታራሚዎች መካከል 660ዎቹ ወንዶች ሲሆኑ፣…
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ለ2019 አዲሱ ዓመት የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈች የቀድሞ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳትና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊ ጳጳሳት ጉባዔ ፕሬዚዳንት ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል:: ብጹዕነታቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ አዲሱ ዓመት …
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለአዲሱ ዓመት ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መልዕክት፣ ዜጎች ያለፈውን ዓመት በንጹህ ህሊና በጥ…
በሳይንስ ሙዚዬም እየተከበረ የሚገኘው“የነገ ቀን” በምስል፡-
ጳጉሜን 5፦ የነገ ቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ አቅም እና በዘመናዊ የከተሞች ግንባታ አዲስ ምዕራፍ በመክፈት የነገዋን ብሩህ የወደፊት ጊዜ በጠንካራ መሠረት ላይ እየገነባች ትገኛለች:: ጳጉሜን 5 "የነገ ቀን" ተብሎ ሲከበር፣ የቴክኖሎጂና የሳይንስ ዕድገታችንን በማፋጠን አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነታችንን የምናረጋግጥበትን ዘመናዊትና ብልጽግናዋ…
የአዲስ አበባ ከተማ አረንጓዴ አብዮት እና የሥነ-ምኅዳር ከፍታ ተፈጥሮ ንጹሕ አየርን፣ ዝናብን እና ለምለም መሬትን በመለገስ የሰውን ልጅ ሕልውና ስትደግፍ፣ ሰው ደግሞ እሷን በመንከባከብ እና በመጠበቅ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል:: ይህንኑ የተፈጥሮ ሚዛን ለመጠበቅ በ2011 ዓ.ም የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ ሀገራዊ ንቅናቄ፣ ዛሬ ላይ የአዲስ አበባን ገጽታ በዘላቂነት እየቀየረ…
የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት የኅብር ቀንን አስመልክቶ ለ6 በጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ አደረገ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት የኅብር ቀንን አስመልክቶ ከመላው የተቋሙ ሠራተኞች የተሰበሰቡ ለአንድ ሺህ ተማሪዎች የሚያገለግሉ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች እንዲሁም የንጽሕና መጠበቂያ፣ ምግብ ነክ ቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ ለስድስት የበጎ አድራጎት ድርጅቶ…
ከፋፋይ ትርክቶችን በመቅበር አብሮነታችንን ያጸናንበት “አንድ ጀምበር” ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ሀገራችን ታሪክን በአዲስ መልክ የጻፈችበት፣ የ“አይቻልም”ን አስተሳሰብ በኅብረት ክንድ የናደችበት እና ኢትዮጵያውያን ታላቅ የዜግነት ገድል የፈፀሙበት ዕለት ነው:: በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በቋንቋ፣ በባህልና በፖለቲካ እይታ ሳይለያዩ በነቂስ ወ…
ከደም ዋጋ እስከ ነጭ ላብ ሕብር ለኢትዮጵያውያን የማንነታቸው መገለጫ ዓርማ ነው፡፡ የልዩነት፣ የግጭት እና የመራራቅ ምክንያት ሳይሆን ልክ እንደ ቀስተ-ደመና ቀለማት ተደምሮ ታላቅ ማኅበራዊ እና ሀገራዊ ጥንካሬ የሚፈጥር ጸጋ ነው:: ኢትዮጵያዊነት የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባህሎች እና እምነቶች ተዋህደው የሚፈጥሩት ውብ የኅብር ስፌት በመሆኑ፣ ይኸው ብዝኃነታችን፣ የውበታችን እና …
📊 Channel activity & format
💡 Facts
🕵️ Fake follower check
Estimated- Est. 71% real, active audience · Medium fake-follower risk.
- Low engagement (~3.7% of followers engage each post) — a sign of an inflated or inactive audience.
- Verified account.
Low confidence — few signals are public for this listing, so treat it as a rough screen. Heuristic estimate from engagement, follower ratios, account age & growth — a screening signal, not a guarantee.
About
📸 Gallery
🔀 Audience overlap
EstimatedEstimated shared audience with similar creators — useful for avoiding overlap (or doubling down) when planning a campaign.
BuroBobkova
16%
Переходник.
15%
Сумська обласна військова адміністрація
14%
Дубач Новости•Dubai News
13%
Bosh prokuratura
12%
корепаха 616
10%
More like this
Find more →
Frequently asked questions
How much does EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) charge for a sponsorship?
How do I contact EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) for a brand deal or collaboration?
How many subscribers does EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) have?
✉ Message EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
Reaching out to influencers is a Pro feature. Upgrade to message any influencer directly — perfect for brands and agencies booking sponsorships.
- ✓ Message any influencer from their listing
- ✓ The influencer gets notified by email
- ✓ Manage every conversation in one inbox
Already Pro? Log in.
🎤 Event / appearance with EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
Booking an event / appearance is a Pro feature. Upgrade to book EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) for an in-person or virtual appearance — payment held safely in escrow until the event is done.
- ✓ Book them for events, livestreams, panels & more
- ✓ EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) gets notified by email
- ✓ Fee held in escrow, released after the appearance
Already Pro? Log in.
You're out of free requests this month
Free accounts get 5 per month. Go Pro for unlimited sponsor pitches, collab requests & sponsorship deals — plus featured placement, the Verified badge, free withdrawals and more.
Upgrade to Pro — $9.95/mo →Your free limit resets on the 1st of next month.
Auto-generated from Telegram's public data — no affiliation with or endorsement by SocialDB. Is this you? Claim it · Remove